ጳጉሜ 2 #የማንሰራራት_ቀን

የኢትዮጲያ ማንሰራራት፡ የኢኮኖሚ ነፃነትና ዕድገት፣ ጠንካራና አካታች ተቋማት፣ የዲሞክራሲና የሰብአዊ መብቶች መከበር እና የማኅበራዊ እሴቶችና የሞራል መነቃቃት ሲሆን፦

ይህ ማንሰራራት የውጭ ተፅዕኖዎችን በአገር አቀፍ ጽናትና አቅም መቋቋም የሚያስችል አጠቃላይ #የብሔራዊ_መነቃቃት ሂደት ነው።

7 views 0 likes
Share Telegram WhatsApp