የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች ሽልማትና ዕውቅና ሰጠ
የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር በ2018 በጀት ዓመት የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች ሽልማትና ዕውቅና ሰጠ
September 15, 2026
Official announcements, reform updates, and public service information.
የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር በ2018 በጀት ዓመት የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች ሽልማትና ዕውቅና ሰጠ
“አርቆ ማየት፤ አልቆ ማሥራት” በሚል መሪ ሐሳብ በደሴ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የደቡብ ወሎ ዞን አጠቃላይ አመራሮች የ2018 በጀት ዓመት የፓርቲና የመንግሥት ዕቅድ አፈጻጸምና የ2019…
የደቡብ ወሎ ዞን አጠቃላይ አመራሮች የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ (ኦሬንቴሽን) መድረክ በደሴ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። ደሴ፣…
ደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር አዲስ የዲጂታል ዜጋ አገልግሎት ፖርታል በይፋ መጀመሩን ሲገልጽ በታላቅ ኩራት ነው። ይህ ፕላትፎርም የቅሬታ አቀራረብን እና ሀገወጥ ድሪጊት መጠቆሚያ የመንግስት…
በደቡብ ወሎ ዞን«የነገው ቀን»ን ምክንያት በማድረግ በዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀም ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ አካሄደደሴ፣ ጳጉሜን 5 ቀን 2018 ዓ.ም“የነገው ቀን”;ን ምክንያት በማድረግ በዲጂታል ቴክኖሎጂ…
በቃሉ ወረዳ አንቻሮ ከተማ በማህበረሰብ ተሳትፎ ሁሉን አቀፍ ጤና ኬላ (Comprehensive Health post) ለመገንባት የግንባታ ማስጀመሪያ ፕሮግራም ተካሄደ።