ደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር አዲስ የዲጂታል ዜጋ አገልግሎት ፖርታል በይፋ መጀመሩን ሲገልጽ በታላቅ ኩራት ነው። ይህ ፕላትፎርም የቅሬታ አቀራረብን እና ሀገወጥ ድሪጊት መጠቆሚያ የመንግስት አገልግሎቶችን በኢንተርኔት (ኦንላይን) እንዲያገኙ ያስችላል።
ዋና ዋና ጥቅሞች
ከማንኛውም መሣሪያ በቀን 24 ሰዓት በሳምንት 7 ቀን ማግኘት ይቻላል
በመሥሪያ ቤቶች የሚባክነውን የጥበቃ ጊዜ ይቀንሳል
ግልጽ የሆነ የሂደት መከታተያ ሥርዓት አለው
አስተማማኝ የዲጂታል ክፍያ ሥርዓት
ይህ ፖርታል በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቡድን መመሪያ የሚመራው የዞኑ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ስትራቴጂ አካል ነው።
ደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር አዲስ የዲጂታል ዜጋ አገልግሎት ፖርታል በይፋ መጀመሩን ሲገልጽ በታላቅ ኩራት ነው።
27 views
0 likes