የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች ሽልማትና ዕውቅና ሰጠ
የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር በ2018 በጀት ዓመት የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች ሽልማትና ዕውቅና ሰጠ
September 15, 2026
የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር በ2018 በጀት ዓመት የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች ሽልማትና ዕውቅና ሰጠ
“አርቆ ማየት፤ አልቆ ማሥራት” በሚል መሪ ሐሳብ በደሴ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የደቡብ ወሎ ዞን አጠቃላይ አመራሮች የ2018 በጀት ዓመት የፓርቲና የመንግሥት ዕቅድ አፈጻጸምና የ2019 በጀት…
የደቡብ ወሎ ዞን አጠቃላይ አመራሮች የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ (ኦሬንቴሽን) መድረክ በደሴ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። ደሴ፣ መስከረም…
ደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር አዲስ የዲጂታል ዜጋ አገልግሎት ፖርታል በይፋ መጀመሩን ሲገልጽ በታላቅ ኩራት ነው። ይህ ፕላትፎርም የቅሬታ አቀራረብን እና ሀገወጥ ድሪጊት መጠቆሚያ የመንግስት አገልግሎቶችን…