ጳጉሜ 4 “የህብር ቀን
ልዩነታችን_ውበታችን_ጥንካሬያችን_በአብሮነታችን_ላይ_ነው። አገራችን ኢትዮጲያ የተለያዩ ቋንቋዎች፣ ባህሎች፣ ሃይማኖቶች፣ ጎሳዎች እና አመለካከቶች ያሉን ማህበረሰቦች በአንድነት ለዘመናት የኖርባት አገር ስትሆን፡ ስርአት ረዘም ያለውን ጊዜ በፍጹም አንድነት አንዱን…
September 9, 2026 · admin
Stories, reflections, and practical perspectives from South Wollo contributors.
ልዩነታችን_ውበታችን_ጥንካሬያችን_በአብሮነታችን_ላይ_ነው። አገራችን ኢትዮጲያ የተለያዩ ቋንቋዎች፣ ባህሎች፣ ሃይማኖቶች፣ ጎሳዎች እና አመለካከቶች ያሉን ማህበረሰቦች በአንድነት ለዘመናት የኖርባት አገር ስትሆን፡ ስርአት ረዘም ያለውን ጊዜ በፍጹም አንድነት አንዱን…
ለአንድ አገር ጽናት ማለት አገር ከውጭም ሆነ ከውስጥ የሚመጡ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ጸጥታዊ ጫናዎችንና ቀውሶችን ተቋቁማ ሉዓላዊነቷን፣ አንድነቷን እና ህልውናዋን አስጠብቃ መቀጠል የምትችልበት…
የኢትዮጲያ ማንሰራራት፡ የኢኮኖሚ ነፃነትና ዕድገት፣ ጠንካራና አካታች ተቋማት፣ የዲሞክራሲና የሰብአዊ መብቶች መከበር እና የማኅበራዊ እሴቶችና የሞራል መነቃቃት ሲሆን፦ ይህ ማንሰራራት የውጭ ተፅዕኖዎችን በአገር አቀፍ…
አባቶቻችን የኢትዮጵያን ዳር ድንበር በደምና በአጥንታቸው አስከብረው ታላቅ ሀገር አውርሰውናል፤ ዛሬ ደግሞ እውነተኛ ሉዓላዊነትን እያረጋገጥን ያለነው ከልመናና ከጥገኝነት በተላቀቀው አዲሱና ታሪካዊው መንገዳችን ነው! በሚሊዮን…