Back to Documents

Plan

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ 2019 ዓ.ም ዓመታዊ-ዕቅድ

Description

የደቡብ ወሎ ዞን ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጅ ቡድን በሀገራችን ኢትዮጵያ የሚካሄደውን ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊና ማህበረሰባዊ ትራንስፎርሜሽንን በተለይም ዲጅታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጅን ዕውን ለማድረግ በሚደረገዉ ሰፊ የልማት እንቅስቃሴ በቴክኖሎጂ በልማት አጠቃቀምና አሰራርን በማዘመን ምርትንና ምርታማነትን ለማሳደግና ጠንካራ ኢኮኖሚ ለመገንባት ራዕይና ተልዕኮ ተሰንቆ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በጋራ በመስራት ላይ ይገኛል።

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ 2019 ዓ.ም ዓመታዊ-ዕቅድ
8 views 1 likes
Share Telegram WhatsApp